ከአዳዲስ ዜናዎቻችን እና ከደብሩ ማስታወቂያዎች ጋር እንደተዘመኑ ይቆዩ Stay up to date with our latest news and upcoming events.
የፈለገ ህይወት ሰንበት ት/ቤት 38ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በታላቅ ጉባኤ በድምቀት እየተከናወነ ነው
ተከታተልሰበካ ጉባኤ የምእመናን መንፈሳዊና ስታቲስቲካዊ መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ www.hsm.org.et ማሳሰቢያ፦ ይህ መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ በአጥቢያው የሚገኙ ምእመናንን መንፈሳዊ ዕድገት ለመከታተል፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አቅማቸውን አጥንቶ ቤተ ክርስቲያናዊ ድጋፍ ለማድረግ እንዲሁም የወደፊት የወንጌል መስፋፋትና የልማት ዕቅዶችን በትክክለኛ ስታቲስቲካዊ መረጃ ላይ መስርቶ ለመቅረጽ የተዘጋጀ ነው። እባክዎ ሁሉንም ጥያቄዎች በጥንቃቄና በታማኝነት ይሙሉ፡፡
ተከታተል"በእግዚአብሔር ቤት ተተክለዋል፥ በኣምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።" — መዝሙር 92፥13
"Those who are planted in the house of the LORD shall flourish in the courts of our God." — Psalm 92:13
የሆሳዕና መንበረ ጵጵስና ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ፈለገ ህይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ለብዙ ዓመታት ወጣቶችን እና ሕፃናትን በመንፈሳዊ እውቀት፣ በኦርቶዶክሳዊ ተዋሕዶ ሥርዓት እና በክርስቲያናዊ ስነ-ምግባር ኮትኩቶ እያሳደገ የሚገኝ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው።
The Felege Hiwot Sunday School of Hosanna Diocese Debre Genet St.Mary Church is an ancient Sunday School center that has been nurturing and raising youth and children for many years through spiritual knowledge, Orthodox Tewahedo tradition, and Christian ethics.
ሕፃናትና ወጣቶች የመጽሐፍ ቅዱስንና የቤተክርስቲያንን ትምህርት ተምረው በሃይማኖትና በምግባር የጸኑ፣ ለቤተክርስቲያንና ለሀገር የሚጠቅሙ ዜጎች እንዲሆኑ ማድረግ።
To enable children and youth to learn the teachings of the Holy Bible and the Church, so that they become firm in faith and morality, and serve as valuable citizens for both the church and country.
የቤተ ክርስቲያን ዶግማና ቀኖና እንዲሁም ትውፊት አክብሮና አስከብሮ ተስፋ የምናደርገውን መንግስተ ሰማያት ለመውረስ የሚያበቃ የጸና ሃይማኖትና ምሳሌ የሆነ ምግባር ይዞ የሚገኝ ጥበበኛ ትውልድ ተፈጥሮ ማየት ነው።
To see a wise generation raised with strong faith and exemplary character, ready to inherit the kingdom of heaven.
ለመንግስተ ሰማያት የሚያበቃ ሁለንተናዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት መማርና ማስተማር።
To provide holistic Church education that qualifies one for the kingdom of heaven.
ቤተ ክርስቲያን ለሀገርና ለማኅበረሰቡ መንፈሳዊና ሰብአዊ ብልጽግና ልትወጣ የሚገባትን አስተዋጽኦ ማበርከት።
To contribute to the spiritual and humanitarian prosperity of the country and community.
የቤተክርስቲያናችን ልጆችና ወጣቶች የትም ሳይሄዱ በኦንላይን የቤተክርስቲያናችንን ትምህርት፣ ዜማና ሥርዓት የሚከታተሉበት መንገድ፡፡
Convenient registration for diaspora Orthodox believers to attend online courses in doctrine, sacred chant, and church traditions.
በአካልና በርቀት የሚሰጡ ትምህርቶችInperson and online classes
በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ መንፈሳዊ ትምህርቶችSpiritual courses available in many language
ተስማሚ የጊዜ ሰሌዳ Flexible schedules matching international timezones
"ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።" — ምሳሌ 22፥6
"Train up a child in the way he should go, and when he is old he will not depart from it." — Proverbs 22:6
በመንፈሳዊ እውቀት እና ኦርቶዶክሳዊ ስነ-ምግባር የበለጸገ ረጅም ዕድሜ ያለው አገልግሎት
A long-standing service enriched with spiritual knowledge and Orthodox ethics.
ለብዙ አሥርተ ዓመታት በጸና ሃይማኖትና ሥርዓት ወጣቶችንና ሕፃናትን የመቅረጽ አገልግሎት።
Decades of sustained experience in shaping youth and children through steadfast faith and church tradition.
በየሳምንቱ የመጽሐፍ ቅዱስ፣ የዜማ እና የሥርዓተ ቤተክርስቲያን ትምህርት የሚከታተሉ ተማሪዎች።
Students who attend weekly lessons in Bible study, Sacred music, Religious poetry, and Church liturgy.
በየወቅቱ በሚዘጋጁ ትምህርቶች እና መንፈሳዊ ጉዞዎች የሚሳተፉ በሰንበት ትምህርት ቤቱ ያደጉ የሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት።
Faithful Sunday school members who participate in regular teachings and pilgrimages.
"በእግዚአብሔር ቤት ለመኖር፥ መቅደሱንም ለማየት እሻለሁ።" — መዝሙር 27፥4
"One thing I have desired of the LORD: that I will dwell in the house of the LORD all the days of my life." — Psalm 27:4
በየሳምንቱ የሚካሄዱ መንፈሳዊ መርሐ-ግብሮች
Every Week School Programs
ከ 11:00 - 1:00 ጠዋት
የሕፃናትና ወጣቶች በትምህርትና ዝማሬ አገልግሎት የሚከናወንበት ክፍለ ጊዜ
"የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው!" — ሮሜ 10፥15
"How beautiful are the feet of those who preach the gospel of peace, who bring glad tidings of good things!" — Romans 10:15
ከደብራችን የሚለቀቁ ወቅታዊ መረጃዎች እና ዜናዎች
Our Church and School Latest News
"የእግዚአብሔርን ሥራዎች ታላቅነት እዩ።" — መዝሙር 66፥5
"Come and see the works of God; He is awesome in His doing toward the sons of men." — Psalm 66:5
የደብሩ እና ሰንበት ትምህርት አገልግሎቶች በምስል
Explore Our Sunday School Moments in Pictures
የደብሩ እና ሰንበት ትምህርት አገልግሎቶች በቪዲዮ እና ቀጥታ ስርጭት
Explore Church and School Moments in Videos and Live Stream
"የቤትህ ቅናት በልቶኛልና።" — መዝሙር 69፥9
"Because zeal for Your house has eaten me up." — Psalm 69:9
ለኪራይ
የሞንታርቦ ኪራይ
ለሽያጭ
በሰንበት ትምህርት ቤቱ የንዋየ ቅዱሳት የሚገኙ መንፈሳዊ መጻሕፍት
ለኪራይ
ለሠርግ እና ለተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች የሚከራይ ዘመናዊ ድንኳኖችን ያገኛሉ
"ጥበብን አግኝ፥ ማስተዋልንም አግኝ፤ አትርሳትም።" — ምሳሌ 4፥5
"Get wisdom! Get understanding! Do not forget, nor turn away from the words of my mouth." — Proverbs 4:5
በየሳምንቱ የሚሰጡ ትምህርቶች ኮርሶች
Felege Hiwot Sunday School Courses
6 ወር
ነገረ ማርያም
6 ወር
ነገረ ክርስቶስ
ያሉበትን ቦታ በመጠቀም በቀጥታ ወደ ደብሩ ያቅኑ
አድራሻ፦ ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ (ሆሳዕና ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም)
ስልክ፦ +251 911 000 000 / +251 460 000 000
ኢሜይል፦ info@felegehiwot.org
"ቤተክርስቲያን የወጣቶች ማረፊያ፣ የሕፃናት ማደጊያ፣ የቅዱሳን ማኅደር ናት።"
— ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ